ለክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ለቀድሞው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በስማቸው ጎዳና የመሰየም ሥነ ሥርዓት በጎንደር ከተማ ተካሄደ።

362

 

የተሰየመው ጎዳና ከኮሌጅ ማዞሪያ እስከ ማራኪ ማዞሪያ ያለው ነው።

በተያያዘም የታላቁ የህዳሴ ግድብ የቀድሞ ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በስማቸው ጎዳና ተሰይሟል። መንገዱ ከማራኪ ማዞሪያ እስከ ሽንታ ድልድይ ያለው ነው።

ዘጋቢ፡- ተስፋዬ አይጠገብ -ከጎንደር

Previous article“አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታራምደውን የተሳሳተ አካሄድ ለማረም አልረፈደባትም” ላውረንስ ፍሪማን
Next article“የክተት ጥሪውን በመቀበል በተጠንቀቅ ላይ እንገኛለን ” የቃብትያ ሁመራ ወረዳ ነዋሪዎች