የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

182

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ባሕር ዳር:ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርስቲው 2 ሽህ 455 ተማሪዎችን ነው በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ መርኃግብር ያስመረቀው።

የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የቦርድ ሰብሳቢና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የውጭና የውስጥ ፈተና ለመሻገር ተመራቂዎች አስተዋጽኦችሁን ለማበርከት መዘጋጀት ይገባችኋል ነው ያሉት።

የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አነጋግረኝ ጋሻው ተመራቂ ተማሪዎች በሀገር ግንባታ የበኩላችሁን ሚና መወጣት ይጠበቅባችኋል ነው ያሉት።

የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የዛሬ ተመራቂዎችን ጨምሮ በሰምንት ዙር ከ20 ሽህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፤ ከዚህ ውስጥ 6 ሽህ 24ቱ ሴቶች ናቸው።

ዘጋቢ:- ሰለሞን አወቀ

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleአሸባሪው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ የሠራው ግፍ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይፋ እንደሚሆን ዶክተር አስራት አጸደወይን ገለጹ፡፡
Next article“ኢትዮጵያን ለማፍረስ ለዓመታት የጣሩ ሁሉ እንደማይሳካላቸው ኢትዮጵያዊያን በተግባር አሳይተዋል፤ ወደፊትም አንድነቷን ጠብቃ ጠላቶቿን ድል ታደርጋለች” ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ