የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡

266

የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች የሽኝት መርኃ ግብር እየተደረገ ነው፡፡

የመከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል የሀገሪቱን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ፍቃደኝነታቸውን ለገለፁ ወጣቶች ነው የሽኝት መርኃ ግብር እየተከናወነ የሚገኘው፡፡

የክልሉ መንግሥት ለመከላከያ ሠራዊት በአይነትና በገንዘብ ድጋፍ እንዳደረገ ተመልክቷል፡፡ክልሉ 50 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን ከክልሉ መንግሥት ኮምዩኒኬሽን የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡ በቀጣይም የሚያስፈልገውን ኹሉ ለማድረግ ክልሉ ዝግጁ መሆኑም ተገልጿል፡፡May be an image of 8 people, people standing and outdoors

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleየደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል።
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።