የደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል።

205

የደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ የግልና የመንግሥት ትጥቅ የያዙ የጣይቱ ልጆች አማራንና ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት ክተት አማራን ተቀላቅለዋል።

ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም በከተማዋ ሕዝባዊ የክተት የድጋፍ ሰልፍ እንደሚኖርም
የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

May be an image of 8 people, people standing, road and crowd
May be an image of 8 people, people standing and outdoors
May be an image of 11 people, people standing, outdoors and crowd

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎንደር አቀባበል ተደረገለት፡፡
Next articleየመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡