አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎንደር አቀባበል ተደረገለት፡፡

966

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎንደር አቀባበል ተደረገለት፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቴዲ አፍሮ በሰብዓዊ፣ በማኅበራዊና በጥበቡ ዘርፍ እያደረገ ላለው አስተዋጽኦ ነገ በጎንደር ዩንቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ይበረከትለታል ብለዋል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን(ዶክተር)።

በቦታዉም የዩንቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ፣ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የከተማዋ ከንቲባ ሞላ መልካሙ እና የጎንደር የባሕል ማዕከል በጎንደር አየር ማረፊያ ተገኝተዉ አቀባበል አድርገዋል።

ዘጋቢ፡- አዲስ አለማየሁ-ከጎንደር

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous article”የውስጥ ባንዳዎች ከውጭ ጠላት ጋር በመተባበር ሀገሪቱን ለማፍረስ የሚያደርጉትን ሴራ በተባበረ ክንድ መመከት ያስፈልጋል“ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኀላፊ እንድሪስ አብዱ
Next articleየደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል።