“ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያን የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ኀላፊነት ይወስዳል” የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

608
“ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያን የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ኀላፊነት ይወስዳል” የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያ የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ኀላፊነት እንደሚወስድ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡
የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ እንዴለው ቀደም ሲል ሰኔ 23/2013 ዓ.ም የአየር በረራ መረጃ ማሳወቂያ (NOTAM & AIP SUP) ቁጥር A0166/21 እና AIP SUP A04,2021) መተላለፉን አስታውሷል፡፡
በተላለፈው መመሪያ መሠረትም ማንኛውም የአውሮፕላን አብራሪም ኾነ ኦፕሬተር የተቀመጠውን መመሪያ ከጣሰ ለሚደርሰው አደጋ ኀላፊነት እንደሚወስድ ገልጿል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleየመንግሥትን ጥሪ አልቀበልም በማለት በሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ኀይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።
Next articleለህዳሴ ግድቡ በ48 ሰዓታት ከዳያስፖራው 70 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ።