
በባሕር ዳር የቆየው የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ለሴካፋ ውድድር የቆየው ከ23 ዓመት በታች የኤርትራ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን በክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሽኝት እየተደረገለት ነው።
በመርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር፣ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወርቅሰሙ ማሞ፣ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ እና ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m