
የአማራ ሕዝብ ልዩ ኀይሉን ለማጠናከርና ደጀን ለመኾን እያደረገ ያለውን ተነሳሽነት ለማበረታታት የአማራ ፖሊስ የማርች ባንድ አባላት በጎንደር ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ትርዒት እያሳዩ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልላችን እና የሀገራችን ሰላም ለመጠበቅ የአማራ ልዩ ኀይል ፖሊስን እንዲቀላቀሉ እና በአማራ ሕዝብ ላይ የተቃጣውን የህልውና አደጋ መመከት አንደሚገባም ጥሪ መቅረቡን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ