የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡

126
የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ሚኒስትሮች ዓመታዊ ክንውኖችን እና ዓበይት የስኬት ምዕራፎችን አስመልክቶ ሪፖርት በማቅረብ ላይ እንደሚገኙ አስታውቀዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article“የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር የታላቁ የኢትጵያ ህዳሴ ግድብን ከደለል ለመጠበቅ የሚያግዝ በመሆኑ ሁሉም በንቃት መሳተፍ ይገባዋል” የአማራ ክልል ምክትል ርእስ መሥተዳደር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ.ር)
Next articleበደቡብ አፍሪካ አመጽ የሞተ ኢትዮጵያዊ እንደሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።