የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ።

1096

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ እንዳሳወቀው ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ ሆነው ተመድበዋል።

ሌሎች ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ልዩ ልዩ የጸጥታ ተቋማትን እንዲመሩ በርእሰ መሥተዳድሩ ምደባ ተሰጥቷል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleየአዲስ አበባ ሕዝብ ጁንታውን በመቃወም በነገው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።
Next article“የትህነግ ፕሮፓጋንዳ አንዱ ማደናገሪያ”