በጎንደር ከተማ የሚገኘው የአምባጅኔ አብሮ አደግ መረዳጃ አንድነት ማኅበር በህልውና ዘመቻ ለተሰማሩ የጸጥታ ኃይሎች አጋርነት የደም ልገሳ መርኃግብር አካሄደ።

123

በጎንደር ከተማ የሚገኘው የአምባጅኔ አብሮ አደግ መረዳጃ አንድነት ማኅበር በህልውና ዘመቻ ለተሰማሩ የጸጥታ ኃይሎች አጋርነት የደም ልገሳ መርኃግብር አካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበሩ አባላት ለሀገር ሲሉ በጦር ግንባር በህልውና ዘመቻ ለተሰለፉ የጸጥታ ኃይሎች አጋርነት ለማሳየት ነው መርኃ ግብሩን ያካሄዱት።

የማኅበሩ የሕዝብ ግንኙነት ተጠሪ ወጣት ታምሩ ጥላሁን “ዘመቻ ለህልውና” በሚል መሪ መልዕክት አባላቱ ደም ለግሰዋል ብሏል።

ማኅበሩ በቀጣይም የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጿል፡፡

ዘጋቢ፡- ፍፁምያለምብርሃን ገብሩ – ከጎንደር

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous article“የግድቡ ግንባታ ለፍጻሜ እንዲበቃ የክልሉ ህዝብና መንግሥት ድጋፋቸውን ያጠናክራሉ” ርእስ መሥተዳደር ደስታ ሌዳሞ
Next articleየአዲስ አበባ ሕዝብ ጁንታውን በመቃወም በነገው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።