
ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ ( አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለኢድ አል አድሐ ( አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
“በዓሉ የሀገራችሁን ሰላም እና እድገት የምታስቡበት ፣ ለተቸገሩ ወገኖቻችሁ እንደየ አቅማችሁ የምትደርሱበት ይሆን ዘንድ በራሴ እና በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም እመኛለሁ” ነው ያሉት።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
