“ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

107
“ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን” ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያ በጽናት ትገሠግሣለች ነው ያሉት በመልዕክታቸው፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleየታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ ገለጹ፡፡
Next articleʺኢትዮጵያ ያለችውን አሳክታለች፣ የተባለላትን አምክናለች”