
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ 80 በመቶ መድረሱም ነው የተገለጸው፡፡
ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ እስካሁን ከሕዝብ የተሰበሰበው የገንዘብ ድጋፍ ከ15 ቢሊዮን 729 ሚሊዮን ብር በላይ መድረሱን ከግድቡ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
