የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

264

የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ በመደበኛ እና በማታ የትምህርት መርኃግብር
ከደረጃ አንድ እስከ አምስት በሰባት የስልጠና ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1 ሽህ 756 ተማሪዎች አስመርቋል።
ከተመራቂዎች ውስጥ 1 ሽህ 44ቱ ሴቶች ናቸው።
የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰልጣኞችን ሲያስመርቅ የአሁኑ ለ23ኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
ዘጋቢ:- ለዓለም ለይኩን – ከደብረብርሃን
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ፡ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ”
Next articleየኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡