
የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ፣ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቁ ነው።


ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ