
“የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት ነው” አና ጎሜዝ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ህብረት በፓርላማ አባልነት ለ15 ዓመታት ያገለገሉት አና ጎሜዝ የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት መሆኑን ገለጹ፡፡
አና ጎሜዝ በትውተር ገጻቸው “ሰላም፣ ዴሞክራሲ እና እውነተኛ ልማት እውን እንዲሆን ፅኑ ምኞት እንዳለኝ ለኢትዮጵያዊያን ይድረሳቸው” ብለዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ