ዜናአማራ ባሕር ዳር September 22, 2019 251 በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየተፈጸመ ያለዉን ጥቃት በመቃወም በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ያለዉ ድባብ ይህን ይመስላል። በሰላማዊ ሰልፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሠላም ሀገርና ዓለም ናት የሚሉ መልእክቶች እየተስተጋቡ ነው፡፡ ዘጋቢ፡- ኪሩቤል ተሾመ እና ኃይሉ ማሞ ፎቶ፡- ከማኅበራዊ ሚዲያ እና ከዘጋቢዎቻችን ተዛማች ዜናዎች:የውኃ ፖለቲካ፣ የቀይ ባሕር ተዋንያን እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ