
“ኢትዮጵያውያን ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና ሉዓላዊነታችንን ለማስጠበቅ፣ አንድና ብዙ ሆነን እንነሣ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን፣ ሁላችንም ለኢትዮጵያ ከልብ ተነሥተን፣ የክረምቱን ግብርናና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ አረንጓዴ ዐሻራን፣ ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌት፣ ሉዓላዊነታችንን ማስጠበቅን፣ ዲፕሎማሲያችንን፣ በአንድ ጊዜ፣ አንድና ብዙ ሆነን፣ በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ” ብለዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ