
የ2014 የሀገሪቱ በጀት 561 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥትን የ2014 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን አጽድቋል፡፡
በዚህም መሠረት የ2014 የሀገሪቱ አጠቃላይ በጀት 561 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ሆኖኾ ጸድቋል፡፡
በዳግማዊ ተሰራ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ