
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በትዊተር ገጻቸው የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና
ሕልፈተ ሕይወት አስመልክቶ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
“በሰብዓዊነታቸው ለተቸገረ ሰው በተለይም ለሕጻናት በሚያደርጉት ድጋፍ የሚታወቁት ዶክተር አበበች ጎበና ሕልፈተ ሕይወት
የተሰማኝን ሐዘን በክልሉ መንግሥትና ሕዝብ እየገለጽኩ ፤ የእናታችን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ዘንድ ፈጣሪን እለምናለሁ”
ብለዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m