“ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

439

“ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የሲቪል ማኅበረሰብ ደርጅቶች ምክር ቤት በዘንድሮው ምርጫ ለተፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የምስጋና መርኃ ግብር ላይ ተካፍለዋል።

በመርኃግብሩም ባስተላለፉት መልዕክት “ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው” ብለዋል።

“ኢትዮጵያውያን ከፖለቲካ ይልቅ ሀገር ትቀድማለች የሚል መርሕ አንገበው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ ሀገራቸውን አሸናፊ አድርገዋታል” ነው ያሉት።

መረጃው የተገኘው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ነው።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleአሸባሪው ሕወሓት እርዳታ በአውሮፕላን እንዲገባ በመጠየቅ የሚፈልጋቸውን የጦር መሳሪያዎች ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ።
Next articleበትግራይ የተለያዩ ከተሞች ንጹሀን ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየተገደሉ መሆኑ ተገለጸ።