
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከ3 ሽህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርስቲው በ9 የትምህርት ኮሌጆች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ከሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 40 በመቶ ሴቶች ናቸው፡፡
ዩኒቨርስቲው ዛሬ የሚያስመርቀው ለ13ኛ ዙር ነው፤ የዛሬ ተመራቂዎችን ጨምሮ ከ26 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አሰልጥኖ አስመርቋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ