ከስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ማግስት ከፖለቲካ ፓርቲ ኀላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ተናገሩ፡፡

86
ከስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ማግስት ከፖለቲካ ፓርቲ ኀላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ለፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ኢትዮጵያ አሸናፊ ኾና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉት አስተዋጽዖ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ገና በጅምር ላይ ያለውን ዴሞክራሲ ለማጠናከር በምርጫ ሂደቱ ውስጥ የታዩ ተግዳሮቶች እና ክፍተቶችን በመገምገም ምን እንደተማሩባቸው መወያየታቸውንም ገልጸዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleየአፍሪካውያን በጋራ መሥራት ለአህጉሩ ቀጣይ ልማትና እድገት ወሳኝ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ።
Next articleክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።