ቦርዱ ለክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቁሳቁስና ሰነዶች ከምርጫ ክልል ወደ አዲስአበባ በማጓጓዝ ሂደት ትብብር እንዲያደርጉለት ጠየቀ።

298

ቦርዱ ለክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቁሳቁስና ሰነዶች ከምርጫ ክልል ወደ አዲስአበባ በማጓጓዝ ሂደት ትብብር እንዲያደርጉለት ጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ክልል ደረጃ የውጤት ድምር ተጠናቆ የምርጫ ክልል ኃላፊዎች ወደ ማእከል ሰነዶችን ይዘው እንዲመጡ እንደሚያደርግ ይታወቃል።

የምርጫውን ውጤት ይፋ ለማድረግ የተደመረው ድምጽ ውጤት፣ ልዩ ጥበቃ የሚያስፈልጋቸው የምርጫ ቁሳቁስና ሰነዶች ከምርጫ ክልል ወደ ማዕከል አዲስ አበባ እንዲጓጓዝ የጸጥታ ጥበቃና የተሽከርካሪ ትብብር እንዲያደርጉለት ቦርዱ ክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮችን ጠይቋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleበሲዳማ ክልል የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቀቀ።
Next articleከ16ሺህ በላይ የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብረ ኃይሉ ቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡