በስማዳ ምርጫ ክልል አንድ እና ሁለት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች በየምርጫ ጣቢያ እየተገለጸ ነው፡፡

107
በስማዳ ምርጫ ክልል አንድ እና ሁለት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች በየምርጫ ጣቢያ እየተገለጸ ነው፡፡
ስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ትናንት እስከ ምሽት ድረስ በበርካታ የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምጽ ሲሰጡ አምሽተዋል፡፡
ምርጫው እና ቆጠራው በሰላማዊ መንገድ ተጠናቆ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ጊዜያዊ ውጤት በየምርጫ ጣቢያዎች ለመራጩ ሕዝብ ይፋ እየተደረገ ነው፡፡
በታዘብ አራገው
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleበሞላሌ ምርጫ ክልል የሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ አድርገዋል፡፡
Next articleበኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በአንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ቆጠራዉ አሁንም እየተካሄደ ነው።