በሞላሌ ምርጫ ክልል የሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ አድርገዋል፡፡

191
በሞላሌ ምርጫ ክልል የሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ አድርገዋል፡፡
መራጩ ሕዝብም ይፋ የተደረገውን የድምጽ ውጤት እየተመለከተ ነው፡፡
ውጤቱ ምንም ይሁን ምን የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ እንደኾኑም አሚኮ ያነጋገራቸው መራጮች ገልጸዋል፡፡
በኤልያስ ፈጠነ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article“ድህረ ምርጫ ሰላማዊ ኾኖ እንዲቀጥል እየሠራን ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ
Next articleበስማዳ ምርጫ ክልል አንድ እና ሁለት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች በየምርጫ ጣቢያ እየተገለጸ ነው፡፡