
የአብን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ጋሻው መርሻ ድምፅ ሰጡ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእስቴ 1 ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ 1 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ጋሻው መርሻ ድምፅ ሰጥተዋል፡፡
እስካሁን ባየሁት የምርጫው ሂደት ሕዝቡ በንቃት እየተሳተፈ ነው ብለዋል።
ካለፉት ምርጫዎች ያሁኑ የተሻለ ነው ያሉት አቶ ጋሻው የምርጫውን ውጤት በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
ዘጋቢ፡- ምስጋናው መልካም – ከእስቴ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ