
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም ወይዘሮ አበራሽ ጉታ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ በጠዋቱ ድምጻቸውን ለመስጠት ወደ ሃጤ አንዶዴ ሄጦሳ ዙሪያ ምርጫ ጣቢያ የመጡት ነፍሰጡሯ እናት በመምረጥ ላይ እንዳሉ ነበር በምጥ የተያዙት፡፡
ወዲያውኑም ምርጫውን ፈፅመው ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ በሰላም ተገላግለዋል፡፡

ዘጋቢ፡- ማርታ ጌታቸው – ከአርሲ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ