
“ሕዝቡ የሚሰጠንን ድምጽ እናከብራለን፤ የሕዝቡ ድምጽ እንዲከበር እንሠራለን” የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በራያ ቆቦ ምርጫ ክልል ቆቦ ከተማ ቀበሌ 04 ምርጫ ጣቢያ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡
በምርጫው ሕዝቡ እያደረገ ያለውን ተሳትፎም አድንቀዋል፡፡
“ሕዝቡ የሚሰጠንን ድምጽ እናከብራለን፤ የሕዝቡ ድምጽ እንዲከበር እንሠራለን” ብለዋል፡፡
ዘጋቢ፡- ጻዲቁ አላምረው- ከቆቦ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ