በከሚሴ ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡

197
በከሚሴ ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በከሚሴ ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ መስጠት ሂደቱ ከንጋቱ 12: 00 ሰዓት ጀምሮ እየተከናወነ ይገኛል። አሚኮ በ02፣ 06፣ ቃጩር አንድና 07 የምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ባደረገው ምልከታ ታዛቢዎችና የምርጫ አስፈጻሚዎችም በሰዓቱ ተገኝተዋል።
ምርጫው ፍትሐዊና በራስ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ መሆኑን መራጮች ነግረውናል።
ዘጋቢ፡- ስማቸው አጥናፍ – ከሚሴ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
Previous articleበጎንደር ዙሪያ ወረዳ የምርጫ ክልል መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው፡
Next articleየአለፋ-ጣቁሳ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡