በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ 8 የምርጫ ክልሎች 805 የምርጫ ጣቢያዎች አሉ። ከ ስምንቱ የምርጫ ክልሎች አንዱ በሆነው ግራርጃርሶ የምርጫ ክልል 64 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ።

201
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ 8 የምርጫ ክልሎች 805 የምርጫ ጣቢያዎች አሉ። ከ ስምንቱ የምርጫ ክልሎች አንዱ በሆነው ግራርጃርሶ የምርጫ ክልል 64 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ።
ከ 64 ምርጫ ጣቢያዎች 16ቱ ፍቼ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። አሚኮ በተገኘበት ከ16ቱ አንዱ በሆነው 04 የምርጫ ጣቢያ ሕዝቡ ይወክለኛል ላለው ፓርቲ ድምጹን እየሰጠ ይገኛል።
ዘጋቢ፡- በለጠ ታረቀኝ – ከፍቼ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለቀጣይ 5 ዓመታት የሚመራቸውን መሪ መምረጥ ጀምረዋል።
Next articleበቃሉ 1 የምርጫ ክልል በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ መስጠት ተጀምሯል።