
በጉባላፍቶ ምርጫ ክልል ደብረ ገሊላ ምርጫ ጣቢያ ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጉባላፍቶ ምርጫ ክልል ደብረ ገሊላ ምርጫ ጣቢያ የድምጽ መስጠት ሂደቱ የተጀመረው የምርጫ ታዛቢዎች የጽምፅ መስጫ ኮሮጆዎች ባዶ መሆናቸውን ከተመለከቱ በኋላ ነው፡፡
መራጮች ቀድመው በምርጫ ጣቢያ በመገኘትና አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት ድምጽ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
ዘጋቢ፡- ጻዲቁ አላምረው – ከወልድያ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ