በእስቴ አንድ ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ ሁለት ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡

177
በእስቴ አንድ ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ ሁለት ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእስቴ አንድ ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ ሁለት ድምጽ ከመሰጠቱ በፊት የድምፅ መስጫ ወረቀት ብዛት፣ የድምፅ መስጫ ሳጥን እና ቁልፎች ኮድ ቁጥር በተመለከተ በሚፈለገዉ ቁጥርና አይነት መሟላታቸዉን ምርጫ አስፈጻሚዎች፣ታዛቢዎች በተገኙበት ከፍተው በማረጋገጥና በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
መራጮችም ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በምርጫ ጣቢያው ተገኝተዋል፡፡ መራጮችም በአሁኑ ሰዓት ድምጽ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
ዘጋቢ፡- ምስጋናው መልካም – ከእስቴ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleሰኔ የእርሻ ሥራ የሚከወንበት የክረምት ወቅት ቢኾንም ከሀገር አይበልጥም እና ምርጫውን አስቀድመው ወደ እርሻ ሥራቸው እንደሚመለሱ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
Next articleበጉባላፍቶ ምርጫ ክልል ደብረ ገሊላ ምርጫ ጣቢያ ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡