
ብልጽግና ፓርቲ ያዘጋጀው የስድስት ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29 ቀን 2013 (አሚኮ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ የስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫን አስመልክቶ ያካሄደው የስድስት ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል።
በሩጫው ላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ የከተማዋ የብልጽግና እጩዎችና ከፍተኛ መሪዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m