የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።

282
የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለእስልምና ተከታዮች ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ኮሚሽኑ ባስተላልፈው መልዕክት እንዳለው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ከጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅና የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅ መላው የክልላችን ሕዝብ ከጸጥታ ኀይሉ ጎን እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል፡፡
ለማንኛውም መረጃ ቢያስፈልግዎ
በአማራ ክልል የዞኖች፣ የብሔረሰብ አስተዳደሮች እና የከተሞች የፖሊስ እና የመብራት ኃይል ስልክ ቁጥሮች
1. የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058- 226-46 66
• የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር እሳት አደጋ፡- 058- 220-00 22
2. የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 011-681-2567
• የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ፡- 011-681-2216
• የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 011-681-2678
3. የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-111-5576
• የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕል፡- 033-111-77 48
• የደሴ ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 033-111-1341
• የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-551-0005
4. የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-331-0281
• የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-331-0283
• የወልዲያ ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 033-331-0118
5. የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033- 440-0292
• የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033- 440-9084
6. የደቡብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 058- 441-0118
• የደብረታቦር ከተማ ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 058- 441-0490
• የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 058- 441-0223
7. የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 058- 111-0397
• የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡-058- 111-0401
• የጎንደር ከተማ አስተዳደር እሳት አደጋ፡- 058-111-0122
• ምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ 058-331-0722
8. የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ፡-058-775-0972
• የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058- 775-1097
• የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 058-775-0077
9. የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058-227-0181
• የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ፡- 058-227-0289
10. የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መረጃ፡- 058-771-2844
• የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡-058-771-1232
11. የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፦033-554-00 92
• መብራት ኃይል፡- 033-554-0454
የመረጃ ምንጭ፡- የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleብልጽግና ፓርቲ በመካነ ኢየሱስ ከተማ የማኒፌስቶ ገለጻ፣ እጩ ተወዳዳሪዎች ትውውቅ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ፡፡
Next articleየታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ኢጋድ የድርሻውን ሚና እንደሚወጣ የኢጋድ የግጭት ተንታኙ ገለጹ፡፡