የክልሉ ቴክኒክ ሙያ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በዲፕሎማ መርሀ ግብር ለማስተማር ከተሰጣቸው ዕውቅና ውጪ ሲያስተምሩ የተገኙ ዘጠኝ ካምፓስ እና ኮሌጆችን መዝጋቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡

1653

የክልሉ ቴክኒክ ሙያ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በዲፕሎማ መርሀ ግብር ለማስተማር ከተሰጣቸው ዕውቅና ውጪ ሲያስተምሩ የተገኙ ዘጠኝ ካምፓስ እና ኮሌጆችን መዝጋቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡

በክልሉ ህጋዊ ዕውቅና ያላቸው ኮሌጆችም 91 ብቻ ናቸው ብሏል ቢሮው፡፡ በዚህም መሠረት በአማራ ክልል እውቅና የተሰጣቸው 91 የግል ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች እና ኮሌጆቹ የሚገኙበት ቦታ ቀጥሎ ቀርቧል፡፡

1. ሐይላንድ ኮሌጅ – ባሕር ዳር
2. ጣና ሀይቅ ኮሌጅ- ባሕር ዳር
3. ጋምቢ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ- ባሕር ዳር
4. ብሉ ናይል ኮሌጅ- ባሕር ዳር
5. አልካን ጤና ሳይንስ፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ – ባሕር ዳር
6. ኪያሜድ ኮሌጅ- ባሕር ዳር
7. አምባሳደር ኮሌጅ – ባሕር ዳር
8. ቤዛዊት ኮሌጅ – ባሕር ዳር
9. ሎንግድሪም ኮሌጅ- ባሕር ዳር
10. ሃጊ ኮሌጅ- ባሕር ዳር
11. ጅግዳን ኮሌጅ- ባሕር ዳር
12. ብሉማርክ ኮሌጅ- ባሕር ዳር
13. ፈቃደእግዚእ ኮሌጅ(ደብረታቦር)- ደብረታቦር
14. ፈቃደእግዚእ ኮሌጅ(አጅባር)- ደብረታቦር
15. ኔትወርክ ኮሌጅ- ወረታ
16. ምስራቅ ጎህ ኮሌጅ- ነፋስ መውጫ
17. ፋሲል ጌታሰው ኮሌጅ- ነፋስ መውጫ
18. ጉና ታቦር ኮሌጅ- ደብረታቦር
19. ሴባስቶፖል ኮሌጅ- ደብረ-ታቦር
20. ሳን ዳዕሮ ኮሌጅ- ሰቆጣ
21. ዘንገና ኮሌጅ- እንጅባራ
22. ሐይላንድ ኮሌጅ- እንጅባራ
23. ዳንግላ አንድነት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ- ዳንግላ
24. ፈጣም ኮሌጅ- ቲሊሊ
25. ኢትዮጵያ ቴክኒክ ኮሌጅ- እንጅባራ
26. አዲናስ ኮሌጅ – እንጅባራ
27. ኢትዮ ጎጃም ኮሌጅ- ቻግኒ
28. ዙማን ኮሌጅ- ቻግኒ
29. ማይንድ ኮሌጅ- ቻግኒ
30. እንጅባራ ጤናና ቢዝነስ ኮሌጅ- እንጅባራ
31. ፍኖተ ቢዝነስ ኮሌጅ- ዳንግላ
32. ጸዳለ ነጋ ኮሌጅ- ጎንደር
33. ጂቲ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ- ጎንደር
34. ጎቶኒያል ኮሌጅ- ጎንደር
35. ብሉ ናይል ኮሌጅ- ጎንደር
36. ኤም ቲዋይ አቢሲኒያ ኮሌጅ- ጎንደር
37. አዲስ ጋፋት ኮሌጅ- ጎንደር
38. ጉዛራ ቴክኒክ ኮሌጅ- ጎንደር
39. ኔትወርክ ኮሌጅ/አጼ ቴዎድሮስ/- ፀዳ
40. ኖርዝ ኢስት ኮሌጅ- ወልዲያ
41. ተስፋ ድርጅት- ደሴ
42. ትሮፒካል ኮሌጅ-ደሴ
43. አልካን ጤና ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ- ደሴ
44. ድሪም ኮሌጅ- ደሴ
45. ማንኩል ኮሌጅ- ደሴ
46. ራዳ ኮሌጅ – ኮምቦልቻ
47. ኮቻ ኪድማስ ኮሌጅ- ኮምቦልቻ
48. ኬር ጤናና ቢዝነስ ኮሌጅ- መካነሰላም
49. ማንኩል ኮሌጅ- መካነሰላም
50. ጣና ሀይቅ ኮሌጅ- አዴት
51. ቆጋ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ- መርዓዊ
52. ሀይሉ አለሙ ኮሌጅ- ፍኖተ-ሰላም
53. ሀበሻ ኮሌጅ ቁጥር 1- ፍኖተሰላም
54. ሀበሻ ኮሌጅ ቁጥር 2- ፍኖተሰላም
55. መኩሪያው ኮሌጅ – ፍኖተ-ሰላም
56. አባይ ምንጭ ኮሌጅ- ቡሬ
57. ሰላም ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ- ፍኖተ-ሰላም
58. ፈጣም ኮሌጅ- ሽንዲ
59. ጌአብ ኮሌጅ- ቡሬ
60. ግዮን ቴክኒክ ኮሌጅ- መርዓዊ
61. ቪክትሪ ኮሌጅ- ደብረብርሃን
62. ኪያሜድ ሜዲካል ኮሌጅ- ደብረ-ብርሃን
63. ራዳ ኮሌጅ- ደብረ-ብርሃን
64. ብስራት ኮሌጅ- ሸዋሮቢት
65. ዲማ ቴክኖሎጅ ቁጥር-2- ደብረማርቆስ
66. ትሮፒካል ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
67. ጋብስት ኮሌጅ ቁጥር 1- ብቸና
68. ዋሸራ ብሮድቪው ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
69. ኒውማን ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
70. ፋሆባ ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
71. ኅብረ ብሔር ኮሌጅ ቁጥር 1- ደብረማርቆስ
72. ጋብስት ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
73. ጮቄ ፋና ኮሌጅ – ሞጣ
74. ማንኩሳ ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
75. ግዮን ቴክኖሎጅ ኮሌጅ- ደብረ-ማርቆስ
76. ማንኩሳ ኮሌጅ- ሞጣ
77. ጋብስት ኮሌጅ- ሞጣ
78. ዲማ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ቁጥ-1- ደብረማርቆስ
79. ፋና የጤና ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ- መርጡለማሪያም
80. አዲስ ፋና ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
81. ብራና ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
82. አዲስ አባይ ኮሌጅ- ቢቸና
83. የኔታ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ- ደብረ ማርቆስ
84. በክሶስ ኮሌጅ- ደብረማርቆስ
85. ጂ.ኤ.ኢንዱ. ኮሌጅ- ደብረ ማርቆስ
86. ዩንቨርሳል ቴክኖሎጅ ኮሌጅ- ደብረ ማርቆስ
87. አሰብ ኮሌጅ- አማኑኤል
88. እነሴ ኮሌጅ- ሞጣ
89. ቢደስ ኮሌጅ- ደብረ-ማርቆስ
90. ጋብስት ኮሌጅ ቁጥር-2- ቢቸና
91. ኅብረ-ብሔር ኮሌጅ ቁጥር 2- ደብረ-ማርቆስ መሆናቸውን
የአማራ ክልል ቴክኒክ ሙያና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡

Previous articleየፊታችን ዕሁድ ወልድያ ላይ ስለሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ሀገረ ስብከቱ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
Next articleርዕሰ መስተዳድሩ ለቢሮ እና የተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡