አጼዎቹ በመቀሌ ኤርፖርት በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፤ በመቀሌ 70 እንደርታ ደጋፊዎች እና የክለብ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 27/2011ዓ.ም (አብመድ) ፋሲል ከነማ ነገ ከወልዋሎ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ መቀሌ ላይ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡

ጨዋታው ነገ 9፡00 በመቀሌ -ትግራይ ስታድየም ይካሄዳል፡፡

ምንጭ፡-የፋሲል ከነማ ስፖርት ገጽ

Previous articleትናንት ምሽት በተካሄደው የካራባዎ ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በኢትሀድ ብሪቶን አልቢዮንን የጋበዘው ማንቸስተር ሲቲ በከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ 9ለ0 አሸንፏል፡፡
Next articleማንም ከውድድሩ እንደወጣ አድርጎ እንዳይሰማው፡፡