
በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች በተመሳሳይ በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞቹ በተካሄዱ ሰላማዊ ሰልፎች በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግድያና መፈናቀል በመቃዎም አውግዘዋል፡፡
ዘጋቢዎቻችን ከድር አሊና ሀበሻ አንለይ ባደረሱን መረጃ ስለሚሞተው አማራ ድምፄን አሰማለሁ፣ የአማራ ሞት ይብቃ፣ ለአማራ ሕዝብ እንታገላለን፤ እንሞታለን የሚሉና ሌሎች መልዕክቶችም በሰላማዊ ሰልፎቹ ተላልፈዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ