
የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 21ኛ መደበኛ ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጉባዔው ለሁለት ቀናት ይካሄዳል፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ የ2013 የግማሽ ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል፡፡
ምክር ቤቱ የቀረበውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ የተለያዩ ውሳኔዎችን ያስቀምጣል፤ ልዩ ልዩ ሹመቶችንም ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ዘጋቢ፡- ደረጀ ጀርባው – ከእንጅባራ
ፎቶ፡- በአዊ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ