
የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በቅርቡ የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 እና የአማራ ኤፍ ኤም ደብረማርቆስ 95.1 አካባቢያዊ ስርጭት ይጀምራል።
በመሆኑም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ አመልካቾች እንዲወዳደሩ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጥሪ ያቀርባል።
ለሕብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
[pdf-embedder url=”https://www.amharaweb.com/wp-content/uploads/2021/02/የተለያዩ-የቅጥር-ጐንደርና-ደብረ-ማርቆስ-2ዐ13.pdf”]