
ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰበውን የ450 ሽህ ብር ድጋፍ ገቢ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የስፖርት ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ሰብል ለወደመባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰበውን ገንዘብ አስረክቧል፡፡
ጋዜጠኛ ፍስሃ ለድጋፉ የተባበሩትንም አመስግኗል፡፡
የስፖርት ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ ካሁን ቀደም በትውልድ ቀዬው በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ትምህርት ቤት ማስገንባቱ ይታወሳል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m