
ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ለቀው ወጡ።
ባሕር ዳር ፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካንን ላለፉት አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ሲመሩ የነበሩት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ-መንግስት ለቀው በወታደራዊ ሄሊኮፕተር ወደ ፍሎሪዳ አቅንተዋል፡፡
አሜሪካንን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ለመምራት የተመረጡት ጆ ባይደንና ምክትላቸው ካማላ ሃሪስ በዛሬው እለት በይፋ ቃለ መሃል እንደሚፈፅሙ ይጠበቃል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ