
የጥምቀት በዓል በጠለምት ጥቁር ውሃ ከተማ በሰላም ተጠናቅቋል።
ታቦታቱ ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ ከባህረ ጥምቀቱ ወደ መንበራቸው ተመልሰዋል፤ በሰላም ወደ መንበራቸውም ገብተዋል።
ነበዓሉ በወረብ እና በሽብሸባ እንዲሁም በወጣቶች በባህላዊ ጭፈራ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ ከባለፉት ዓመታት በድምቀት መከበሩን ዘጋቢያችን ዳግማዊ ተሠራ
ከስፍራው መረጃውን አድርሶናል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በፌስቡክ https://bit.ly/2UwIpCw
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ