
ጥምቀት በደባርቅ ከተማ
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። የጥምቀት ሥነ ሥርዓቱ እንደተጠናቀቀ ታቦታት ከማደሪያቸው በመነኮሳት፣ በካህናት ቅዳሴ፣ በሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ዝማሬ፣ በምዕመናን እልልታ ታጅበው ወደ መንበራቸው እየተመላሱ ነው።
ደስታ ካሳ – ከደባርቅ
https://www.facebook.com/AmharaMassMediaAgencyAMMA/photos/pcb.1461356850705971/1461356477372675/
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በፌስቡክ https://bit.ly/2UwIpCw
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m