ጥምቀት በከሚሴ

327
ጥምቀት በከሚሴ
ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጥምቀት በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው። ምዕመኑ በዓሉን በሃይማኖታዊ ክዋኔዎችና በባህላዊ ጭፈራዎች እያከበረው ይገኛል።
ትላንት ጥር 10 ለዛሬ ጥር 11 አጥቢያ ሌሊት የስርዓተ ማህሌት፣ ኪዳንና የቅዳሴ ስርዓት ተከናውኗል። ሲነጋም ለጥምቀት ስርዓቱ በተዘጋጀው ጸበል ዙሪያ ካህናትና ምዕመናን ከበው ስርዓተ ቅዳሴ ተደርሷል።
በአሁኑ ሰዓትም ባሕረ ጥምቀቱ ተባርኮ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉ የበረከቱ ተሳታፊ እየሆነ ነው፡፡
ይማም ኢብራሂም ከከሚሴ
ተጨማሪ ፎቶ  ለማየት ይህን ይጠቀሙ https://www.facebook.com/AmharaMassMediaAgencyAMMA/photos/pcb.1461312144043775/1461311910710465
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በፌስቡክ https://bit.ly/2UwIpCw
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article‹‹ እነሆ ወደ ዮርዳኖስ ወረደ የእዳ ደብዳቤውም ተቀደደ››
Next articleጥምቀት በወልድያ