
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሊቀመንበሩ በትዊተር ገጻቸው ነው የመልካም ምኞት መልእክት ያስተላለፉት፡፡
በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆን ምኞታቸውንም ገልጸዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m