

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል ሐሰን ኢብራሂም፣ የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሐመድ ተሰማና የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙን ጨምሮ ተጋባዥ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ፡- ስማቸው እሸቴ – ከብርሸለቆ


ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ