የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡

228
የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ታህሣሥ 5/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን የኢትዮጵያ የአየር ክልል ውስጥ የሚያቋርጡ የአለም አቀፍ እና የሃገር ውስጥ የበረራ መስመሮች ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል፡፡ አገልግሎት መሥጠት የሚችሉ ኤርፖርቶች በረራ ማስተናገድ የሚችሉ መሆኑንም የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ገልጿል::
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በፌስቡክ https://bit.ly/2UwIpCw
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleከ140 በላይ በሚሆኑ ተሸከርካሪዎች ላይ የተጫኑ ተተኳሾችን መያዙን የሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡
Next articleአርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ሊያጋጥም የሚችለውን የምርት ብክነት ሊከላከሉ እንደሚገባ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡