




ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በህግ ማስከበር የህልውና ዘመቻ በተለያዩ የአውደ ውጊያ ቀጠናዎች በመገኘት ወቅታዊና ተዓማኒ መረጃዎችን አድርሷል፤ እያደረሰም ይገኛል፡፡
በምዕራብ ግንባር ሙያዊ ኃላፊነታቸውን ሲወጡ የቆዩ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ሰራተኞች ጎንደር ከተማ ሲገቡ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አስተዳደሩ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
ዘጋቢ፡- እመቤት ሁነኛው – ከጎንደር